helloIMG

እኔ በሀርጌሳ ውስጥ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ስዴተኛ ነኝ። በቤት ሠራተኝነት ለሶስት ወራት ሠርቻለሁ ነገር ግን አሁን አሰሪዬ ክፊያ ከለከለኝ። የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የዓለም-አቀፉ የስዴተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) እንዴት እንዳገዙኝ ለማዬት ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።

▼
woman
videocover
የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን ያነጋግሩ
የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ለሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መፍትኤ በመስጠትና የስራ ቅጥር ዕድሎች ኢፍትአዊነትን በመቀነስ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን ለማበረታታት አበክሮ ይሠራል።